Active Online

ሁለገብ ኮምፒውተር

ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎቶች ማዕከል

አዲስ አበባ፣ አያት -49
ባህር ዳር፣ ቀበሌ -04

ድረ-ገፃችንን ያጋሩ

ይህንን QR ኮድ ለሌሎች በማሳየት በቀጥታ ወደ አገልግሎት መስኮታችን ይጋብዙ።

Hulegeb Portal Share QR

የምናቀርባቸው አገልግሎቶች

የሁለገብ ኮምፒውተር ሙሉ የኦንላይን እና የህትመት ስራዎች ዝርዝር

4 ዋና ዘርፎች

መንግስታዊ እና የኦንላይን ምዝገባ

  • የፓስፖርት አዲስ እና እድሳት አገልግሎት
  • አዲስ የንግድ ፈቃድ ማውጣት እና ማደስ
  • የዶክመንት ማረጋገጫ (Document Authentication ) ቀጠሮ
  • የመንግስት የአቅራቢነት ምዝገባ
  • ዲጂታል ካርታ እና የ DV ምዝገባ

የትምህርት እና ፈተና ረዳት

  • Exit Exam ምዝገባና ማደራጀት
  • Entrance Exam ምዝገባ ስራዎች
  • የፈተና ረዳት (Exam Assistance)

ህጋዊ ሰነዶች እና ውሎች

  • ውክልና (Power of Attorney) ማዘጋጀት
  • የተለያዩ ህጋዊ ውሎች መፃፍና ማስተካከል
  • ጽሁፍ፣ ኮፒ፣ ስካን እና ላሚኔት
  • የተለያዩ ቀጠሮዎች ማስያዝ

ዲዛይን እና ህትመቶች

  • ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ እና ፍላየር ዲዛይን
  • ስቲከር፣ ፎረስትድ ስቲከር፣ ሜሽ እና ሎጎ
  • የድረ-ገጽ (Website) ዲዛይን እና ልማት
  • የቢዝነስ ፕላን እና ፕሮፖዛል ዝግጅት

ሁሉም አገልግሎቶች በፍጥነት እና በታማኝነት ይሰራሉ።

Š 2026 Hulegeb Computer