አስተዳደርና ፋይናንስ

የሰው ሀይል አስተዳደር

የኮሌጁን መምህራንና ሰራተኞች ስራና ጥቅማጥቅም የመምራት ኃላፊነት ያለበት ክፍል።

ፋይናንስና ንብረት

የኮሌጁን በጀትና ንብረት በስርዓት እንዲያዝ የሚያደርግ ክፍል።