ተመለስ
Banner

ኤሌክትሮኒክስ

መቅሰኝት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ስለ ትምህርት ክፍሉ ማብራሪያ

የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ጥገና እና ፈጠራ እናስተምራለን።

ፈጣን መረጃ

  • የንድፈ ሃሳብ ትምህርት
  • የተግባር ልምምድ
  • ከደረጃ 1 - 5

የስልጠና ሙያ አይነቶች

Occupation

ኢንዱስትሪያል

• በፋብሪካዎች ውስጥ ያሉ የማሽን መቆጣጠሪያዎችን (PLC)::
• ሴንሰሮችን የመጠገንና የማስተዳደር ስራ።

ተጨማሪ መረጃ
Occupation

ኤሌክትሮኒክስ ጥገና

ቴሌቪዥንና ሌሎች መሣሪያዎችን መጠገን።

ተጨማሪ መረጃ
Occupation

የመገናኛ ቴክኖሎጂ

• ኮምፒውተሮችን ቦርድ መጠገን እና የኔትወርክ መስመሮችን መዘርጋት
• የተለያዩ የሞባይል ስልኮችን ሃርድዌር እና ሶፍትዌር የመጠገን ሙያ
• የመገናኛ ታወሮችንና የፋይበር ኦፕቲክስ መስመሮችን ዝርጋታና ጥገና

ተጨማሪ መረጃ